✦✦✦✦
priest_and_congregation
ገጽ 208ግዕዝ
ራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም ይቀውሙ ቅድመ መድኃኔ ዓለም ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔ ዓለም።
አማርኛ
የመድኃኔ ዓለም አገልጋዮች የሚሆኑ የመላእክት ሠራዊት በመድኃኔ ዓለም ፊት ይቆማሉ፤ የመድኃኔ ዓለምን ሥጋውና ደሙን ያከብሩታል።
እንግሊዝኛ
The hosts of the angels of the Savior of the world, stand before the Savior of the world and encircle the Savior of the world even the body and blood of the Savior of the world.
በ AI ለመማር ይጫኑ
✦✦✦✦
priest_and_congregation
ገጽ 209ግዕዝ
ዋብሐ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም ወበሃይማኖተ ዚአሁ ንትገነይ ለክርስቶስ።
አማርኛ
ወደ መድኃኔ ዓለም ፊት እንቅረብ፤ እርሱንም በማመን ለክርስቶስ እንገዛለን።
እንግሊዝኛ
Let us draw nigh the face of the Savior of the world, In the faith which is of Him let us submit ourselves to Christ.
በ AI ለመማር ይጫኑ
✦✦✦✦
ዲያቆን
ገጽ 210ግዕዝ
ርኅዉ ኆኃተ መኳንንት። እለ ትቀውሙ አድንኑ አርእስቲክሙ።
አማርኛ
መኳንንት ደጆቻችሁን ክፈቱ፤ የቆማችሁ ሰዎች ራሳችሁን ዝቅ ዝቅ አድርጉ።
እንግሊዝኛ
Open ye the gates, princes. Ye Who are standing, bow your heads.
በ AI ለመማር ይጫኑ
