Learn Orthodox Stained Glass Logo
ቅዳሴ ዲዮስቆሮስየቅዱስ ዲዮስቆሮስ ቅዳሴ
ሕዝብ
ገጽ 115
ግዕዝ

ራፌል ይሰግዱ ሎቱ ወኪሩቤል ይሴብሕዎ ወይጸርሑ እንዘ ይብሉ፦

አማርኛ

ሱራፌል ይሰግዱለታል፤ ኪሩቤልም ያመሰግኑታል፤

እንግሊዝኛ

The seraphim worship him, and cherubim praise him and cry saying:

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 116
ግዕዝ

ዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር በኀበ አእላፍ ወክቡር በውስተ ረበባት።

አማርኛ

እግዚአብሔር በዕልፍ መላእክት ዘንድ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነው፤ በአእላፋትም ዘንድ ክቡር ነው።

እንግሊዝኛ

Holy Holy Holy is the Lord among the thousands and honored among the tens of thousands.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 117
ግዕዝ

ርስቶስ ተንሥአ እሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ወለእለ ውስተ መቃብር ወሀበ ሕይወተ ዘለዓለም ዕረፍተ።

አማርኛ

ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሣ፤ ሞትን በሞቱ አጠፋው፤ በመቃብር ላሉት ሁሉ የዘላለም ዕረፍት የሚሆን ሕይወትን ሰጠ።

እንግሊዝኛ

Christ rose from the dead, by death He trampled upon death, and on those in the graves He bestowed life and eternal rest.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 118
ግዕዝ

ግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ተሣሃለነ እግዚኦ።

አማርኛ

እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው የማይሞት፤ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደ አቤቱ ይቅር በለን።

እንግሊዝኛ

God, holy Mighty, holy Living, Immortal, who was born from the holy Virgin Mary, have mercy upon us, Lord.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 119
ግዕዝ

ዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተጠምቀ በዮርዳኖስ ወተሰቅለ ዲበ ዕጸ መስቀል ተሣሃለነ እግዚኦ።

አማርኛ

ልዩ እግዚአብሔር ልዩ ኃያል ልዩ ሕያው የማይሞት በዮርዳኖስ የተጠመቀ በመስቀል ላይ የተሰቀለ አቤቱ ይቅር በለን።

እንግሊዝኛ

Holy God, holy Mighty, Holy Living, Immortal, who was baptized in Jordan and crucified on the tree of the cross, have mercy upon us, Lord.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 120
ግዕዝ

ዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ዘተንሥአ እሙታን አመ ሣልስት ዕለት

አማርኛ

ልዩ እግዚአብሔር ልዩ ኃያል ልዩ ሕያው የማይሞት በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሣ

እንግሊዝኛ

Holy God, holy Mighty, holy Living, Immortal, who didst rise from the dead on the third day,

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 121
ግዕዝ

ርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ወነበረ በየማነ አቡሁ ዳግመ ይመጽእ በስብሐት ይኰንን ሕያዋነ ወሙታነ ተሣሃለነ እግዚኦ።

አማርኛ

በምስጋና ወደ ሰማይ የወጣ በአባቱም ቀኝ የተቀመጠ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ በክብር የሚመጣ አቤቱ ይቅር በለን።

እንግሊዝኛ

ascend into heaven in glory, sit at the right hand of thy Father and again wilt come in glory to judge the quick and the dead, have mercy upon us, Lord.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 122
ግዕዝ

ብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ለይኩን ለይኩን።

አማርኛ

ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድም ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን አሜን ይሁን ይሁን።

እንግሊዝኛ

Glory be to the Father, glory be to the Son, glory be to the Holy Spirit, both now and ever and world without end. Amen and Amen, so be it, so be it.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 123
ግዕዝ

ዱስ ሥላሴ እግዚአብሔር ሕያው ተሣሃለነ።

አማርኛ

ልዩ ሦስትነት ሕያው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን።

እንግሊዝኛ

O holy Trinity, living God have mercy upon us.

በ AI ለመማር ይጫኑ