Learn Orthodox Stained Glass Logo
ቅዳሴ ዲዮስቆሮስየቅዱስ ዲዮስቆሮስ ቅዳሴ
ካህን
ገጽ 8
ግዕዝ

ዱ አብ ቅዱስ ፩ዱ ወልድ ቅዱስ ፩ዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።

አማርኛ

አንዱ አብ ቅዱስ ነው፤ አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው፤ አንዱ መንፈስ ቅዱስም ቅዱስ ነው።

እንግሊዝኛ

One is the Holy Father, one is the Holy Son, one is the Holy Spirit.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ሕዝብ
ገጽ 9
ግዕዝ

አማን አብ ቅዱስ በአማን ወልድ ቅዱስ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ።

አማርኛ

አብ በእውነት ቅዱስ ነው፤ ወልድም በእውነት ቅዱስ ነው፤ መንፈስ ቅዱስም በእውነት ቅዱስ ነው።

እንግሊዝኛ

Truly the Father is holy, truly the Son is holy, truly the Holy Spirit is holy.

በ AI ለመማር ይጫኑ
priest_and_congregation
ገጽ 10
ግዕዝ

ብሕዎ ለእግዚአብሔር ኵልክሙ አሕዛብ። ወይሴብሕዎ ኵሎሙ ሕዝብ።

አማርኛ

ምዕመናን ሁላችሁም እግዚአብሔርን አመስግኑት። ሕዝቡ ሁሉ ያመስግኑታል።

እንግሊዝኛ

Praise the Lord, all ye nations. And praise Him, all ye people.

በ AI ለመማር ይጫኑ
priest_and_congregation
ገጽ 11
ግዕዝ

ስመ ጸንዐት ምሕረቱ ላዕሌነ። ጽድቁሰ ለእግዚአብሔር ይሄሉ ለዓለም።

አማርኛ

ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና። የእግዚአብሔር ቸርነት ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።

እንግሊዝኛ

For His merciful kindness is great toward us. And the Truth of the Lord endureth for ever.

በ AI ለመማር ይጫኑ
ካህን
ገጽ 12
ግዕዝ

ብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።

አማርኛ

ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይገባል

እንግሊዝኛ

Glory be to the Father and to the Son and to the Holy Spirit

በ AI ለመማር ይጫኑ
ካህን
ገጽ 13
ግዕዝ

እዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለመ ዓለም አሜን ሃሌ ሉያ

አማርኛ

ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን ሃሌ ሉያ

እንግሊዝኛ

Both now and ever and world without end. Amen.

በ AI ለመማር ይጫኑ